የተሰበረው የካይሮ ሕልም እና አይበገሬው የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት
የተሰበረው የካይሮ ሕልም እና አይበገሬው የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለው የውጭ ፖሊሲ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሠረተ ነው። ኢትዮጵያን በወታደራዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በውስጥ ግጭት በማዳከም ዓባይን በብቸኝነት ተቆጣጥራ መጠቀም የሁልጊዜም ስትራቴጂካዊ መርሕ እና አቋሟ ነው። የግብጽ ገዢዎች ከሙሐመድ አሊ ፓሻ እስከ ገማል አብደል ናስር፣ ከከዲቭ እስማኤል ፓሻ እስከ አብደል ፈታህ አል ሲሲ አሥተዳደራቸው በዚህ መርሕ ላይ የቆመ ነው። ግብጽ በቀጣናው የበላይነቷን ለማስጠበቅ በመስፋፋት ፖሊሲ ሱዳንን ጨምሮ የቀንዱ ሀገራትን፣ ምጽዋን እና የቀይ ባሕርን በእጇ ማስገባት የዘመናት ህልሟ ነው። ይህንን ለማሳካት በርካታ ወረራዎች መፈጸሟን የታሪክ ጸሐፊው ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ "አጼ ዩሐንስ እና የኢትዮጵያ አንድነት" በሚለው መጽሐፋቸው በስፋት አብራርተውታል። በታሪክ…
Read the full story at amharamassmedia ↗