የፌዴራል መንግሥቱን የጦር ካምፕ ተቆጣጠሩ‼

WASULIFEneutral2026-08-06 08:10:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፌዴራል መንግሥቱን የጦር ካምፕ ተቆጣጠሩ‼ ​በሶማሊያ የከፊል ራስ-ገዝ አስተዳደር በሆነችው ፑንትላንድ እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል ያለው ውጥረት ባነሰረበት በዚህ ወቅት፣ የፑንትላንድ ኃይሎች በጋልካዮ በሚገኘው የፌዴራል ጦር ላይ ጥቃት በመሰንዘር በቦሳሶ የሚገኘውን የደህንነት ኃይል (PSF) የጦር ካምፕ መቆጣጠራቸውን አስታወቁ። ​የፑንትላንድ ፕሬዚዳንት ሳይድ አብዱላሂ ደኒ በጋሮዌ በሰጡት መግለጫ፣ እርምጃው በክልሉ መንግሥት ላይ ተቃውሞ በሚያነሱ አካላት ላይ መልእክት ለማስተላለፍ የተወሰደ የታቀደ የደህንነት እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። በከባድ መሳሪያዎች የታገዘው ይህ ግጭት የሰው ህይወት ጉዳት ያደረሰ ሲሆን የሲቪሎችን መፈናቀልም አስከትሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]