ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ፕሮግራም የክረምት ስልጠና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል።

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-06 08:11:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ፕሮግራም የክረምት ስልጠና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች መስጠት ጀምሯል። ከስልጤ ዞን፣ ከሃላባ ዞን እና ከማረቆ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስልጠናውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ። ስልጠናው በኤሌክትሮኒክስ፣ በኮምፒውተር፣ በኬምስትሪ እና በባዮሎጂ የትምህርት መስኮች የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]