ምን ያህል ያስጠይቃል?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-06 08:45:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምን ያህል ያስጠይቃል? ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሃሳብን በነፃነት መግለጽ መብት ነው። ነገር ግን ግጭትን የሚቀሰቅስ ወይም ጥላቻን የሚዘራ ሃሳብ ደግሞ ተጠያቂነትን ያስከትላል። ብሔርን፤ ሃይማኖትን፤ ዘርን፣ ጾታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሠረት በማድረግ በግለሰብ ወይም በቡድን ላይ ጥላቻ ወይም መድልዎ የሚያስፋፋ ንግግር እንደማይፈቀድ በአዋጅ ቁጥር 1185/2012) ወጥቶ ተግባራዊ ኾኗል። መቻቻልን፣ ውይይት እና ምክክርን፣ መከባበር እና መግባባትን ማበረታታት እና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ማጎልበት፤ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት መበራከትን የመቆጣጠር ዓላማም አለው አዋጁ። በዚህ አዋጅ ማንኛውም ሰው የጥላቻ ንግግርን በብሮድካስት፣ በሕትመት ወይም በማኅበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በጽሑፍ፣ በምስል፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]