ግብፅን ጭንቅ ውስጥ የከተተው እቅድ‼

WASULIFEneutral2026-08-06 09:05:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብፅን ጭንቅ ውስጥ የከተተው እቅድ‼ ኢትዮጵያ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በተጨማሪ ሶስት አዳዲስ ግድቦችን ለመገንባት ማቀዷ ከተሰማ በኋላ፣ ግብፅ ሂደቱን በጽኑ እንደምትቃወም አስታወቀች። የግብፅ የመስኖ ሚኒስትር ሀኒ ስዊላም ካይሮ ላይ በሰጡት መግለጫ፣ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ አዳዲስ ግድቦችን የመገንባት እቅዷን በፍጹም እንደማይቀበሉት ገልጸዋል። ሚኒስትሩ አክለውም፣ ኢትዮጵያ ከግብፅ እና ከሱዳን ጋር ህጋዊ እና አስገዳጅ ስምምነት ላይ መድረስ እንዳለባት ጠቁመው፤ መረጃ ባለመኖሩ ምክንያት ለሚከሰተው ማንኛውም መስተጓጎል ሙሉ ሀላፊነቱን የምትወስደው ኢትዮጵያ መሆኗን አስረድተዋል። ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ የውሃ ሀብቷን በመጠቀም ተጨማሪ ሦስት የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድቦችን ዝግጅት ላይ መሆኗ ይታወሳል።እናንተ ቀይባህር ላይ አትደርሱም ካላችሁ እኛም በውሃ ሃብታችን ምን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]