የኤር ኢንዲያ አዲሱ ኢትዮጲያዊው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በገንዘብ ኪሳራ እና የደህንነት ችግር ውስጥ ያለውን አየር መንገድ የመታደግ ፈተና ይጠብቃቸዋል ተባለ
የኤር ኢንዲያ አዲሱ ኢትዮጲያዊው ዋና ሥራ አስፈጻሚ በገንዘብ ኪሳራ እና የደህንነት ችግር ውስጥ ያለውን አየር መንገድ የመታደግ ፈተና ይጠብቃቸዋል ተባለ ከባድ የገንዘብ ኪሳራን እና ባለፈው ዓመት 260 ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ ተከትሎ የመጡ ችግሮችን ጨምሮ፣ እየተበራከቱ የመጡ ተግዳሮቶችን እየተጋፈጠ ያለው ኤር ኢንዲያ አዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተሾሞለታል። ተወልደ ገብረማርያም በሚያዝያ ወር ከስልጣን የወረዱትን ካምቤል ዊልሰንን ተክተዋል። ተወልደ ገብረማርያም ቀደም ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ለአስር አመታት ያህል የሰሩ ሲሆን በዚህም አየር መንገዱን ከአፍሪካ ትላልቅ አየር መንገዶች ዋናው አድርገውታል። ታታ ግሩፕ በ2022 ከህንድ መንግስት የገዛው ኤር ኢንዲያ ከፍተኛ የሆነ የችግር ጊዜን እያሳለፈ ነው። አየር መንገዱ 198…
Read the full story at zena24now ↗