በአገራዊ ምክክር ጉባኤው አመካካሪዎችና ምሁራን ሐሳብ እንዲቀይሩ ለማድረግ ያልተገባ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑ ተነገረ 

ADDIS_NEWSneutral2026-08-06 09:12:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአገራዊ ምክክር ጉባኤው አመካካሪዎችና ምሁራን ሐሳብ እንዲቀይሩ ለማድረግ ያልተገባ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑ ተነገረ #Ethiopia: - "የዘመሙ አካሄዶች ሲታዩ በጊዜውና በወቅቱ ዕርምት ይደረግባቸዋል" የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን - 250ው ስልታዊ ቡድን አዲስ አበባና ድሬዳዋ የፌዴራል አካል ሆነው እንዲቀጥሉ መግባባት ላይ መደረሱ ተገልጿል የአገራዊ የምክክር ጉባዔ በአጀንዳ ጭብጦች ላይ ገለጻና ማብራሪያ እንዲሰጡ የተመደቡ አመካካሪዎች፣ምሁራንና ቃለ ጉባዔ ያዦች፣ ተመካካሪዎች የሚያነሱትን ሃሳብ ባለመቀበልና በተለይ የመጡበትን ተቋም መሠረት ያደረገ አቋም በመያዝ፣ ተመካካሪዎች ሐሳብ እንዲቀይሩና የምክክር ሒደቱ እንዲዘገይ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑን ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ ተመካካሪዎች ገለጹ በተለይ መንግሥትን ወክለው የመጡ አመካካሪዎች እንደ የመንግሥት አደረጃጀትና አገር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]