"በጤናው ዘርፍ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተደርጓል" ዶክተር መቅደስ ዳባ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-06 09:40:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በጤናው ዘርፍ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተደርጓል" ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ቢሮዎች የጋራ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንደተናገሩት የጋራ መድረኩ በአማራ ክልል መደረጉ የክልሉ የጤና ዘርፍ እንዲነቃቃ፤ መበረታታትን እና መደጋገፉ እንዲኖር የሚያደርግ ነው። በክልሉ የጤና ሥርዓቱን ለማሻሻል ከጤና ኬላ እስከ ጤና ቢሮ ድረስ አሠራሮችን የማዘመን ሥራ መሠራቱንም አንስተዋል። በማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን፣ በእናቶች እና ህጻናት የጤና አገልግሎት ውጤት የተመዘገበባቸው ስለመኾናቸው ተናግረዋል። የዲጅታል ሥርዓትንም ለመተግበር ጥረት እየተደረገ ስለመኾኑ ጠቁመዋል። በቀጣይም የመጡትን የጤና ሥርዓት መሻሻሎች በማጠናከር ጤናማ፣ አምራች እና የበለጸገ ማኅበረሰብ ለመገንባት በቁርጠኝነት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]