ባሕር ዳር ገቡ‼

WASULIFEneutral2026-08-06 10:00:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባሕር ዳር ገቡ‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር 📌ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው 📌ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ 📌የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ባህርዳር ገብተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ የጉዞውን አላማ ባያመለክትም ለበላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ማስፊፊያ ምረቃ ሳይሆን አይቀርም ተብሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]