በደቡብ ሊባኖስ ቢያንስ አንድ የሊባኖስ ዜጋ እና ሁለት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተነገረ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-06 10:36:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ሊባኖስ ቢያንስ አንድ የሊባኖስ ዜጋ እና ሁለት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተነገረ ግጭቱ የተከሰተው ቤሩት የእስራኤል ጦር እንዲወጣ ግፊት እያደረገች በምትገኝበት እና በሁለቱ ወገኖች መካከል ድርድር እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው። የእስራኤል የአየር ጥቃት በደቡብ ሊባኖስ ቲብኒን በተባለች ከተማ የሚገኝ የመቃብር ስፍራ የጸሎት አዳራሽ ጣራ ላይ ያረፈ ሲሆን፤በዚህም አንድ ሰው ሲገደል 12 ሌሎች ቆስለዋል። በሌላ በኩል ማጅዳል ዙን በተባለች መንደር ውስጥ ወጥመድ በተጠመደበት ሕንፃ ላይ በደረሰ የፈንጅ ፍንዳታ ሁለት የእስራኤል ተጠባባቂ ወታደሮች ተገድለዋል፤ ሌሎችም ቆስለዋል። እስራኤል ጥቃቱን የሄዝቦላህ ‹‹የተኩስ አቁም ጥሰት›› በማለት የገለጸችው ሲሆን፣ በአካባቢው ላይ ተጨማሪ የአየር ጥቃቶችን ፈጽማለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በጣሊያን ዋና ከተማ ሮም የተጀመረው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]