በሺንሽቾ ከተማ በምግብ ተደብቆ ወደ ማረሚያ ቤት ሊገባ የነበረ አረቄና ጫት በፖሊስ ተያዘ
በሺንሽቾ ከተማ በምግብ ተደብቆ ወደ ማረሚያ ቤት ሊገባ የነበረ አረቄና ጫት በፖሊስ ተያዘ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት በተደረገ ጥብቅ ፍተሻ ወደ እስረኞች ማረፊያ ቤት በምግብ ውስጥ ተደብቀው ሊገቡ የነበሩ በርካታ ነገሮች መያዛቸው ተገልጿል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት ሀምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዘመድ ጥየቃ ስም ወደ ተጠርጣሪዎች ማረፊያ ቤት ለመግባት የሞከሩ ሁለት ግለሰቦች ሲጋራ፣ ጫት፣ ለውዝ በምግብ ውስጥ ደብቀው እና አንድ ሊትር አረቄ የውሃ ማሸጊያ ውስጥ በማድረግ እና ውሃ በማስመሰል ለማስገባት ሲሞክሩ በፖሊስ ጥብቅ ፍተሻ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ተናግረዋል። ህብረተሰቡ እንዲህ ያሉ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችን እንዳይፈጽምና…
Read the full story at zena24now ↗