"የኤርትራ መንግሥት አይኖርም"አምባሳደር ባጫ ደበሌ
"የኤርትራ መንግሥት አይኖርም"አምባሳደር ባጫ ደበሌ "Once ጦርነቱ ከተነሳ በኋላ የኤርትራ መንግሥት የሚባል አይኖርም። ይህን ማወቅ መታወቅ አለበት። So ጂኦግራፊው ይቀየራል for that matter፤ መንግሥቶች ይቀየራሉ፤ ጂኦግራፊው ይቀየራል። ዝም ብሎ ዓይነት አይደለም፤ በቀጠናው ማለት ነው። ለአብነት ያህል በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ዲማርኬሽን የለም እኮ፤ እሱም ራሱ ሌላ ተጨማሪ ችግር ይፈጥራል በኋላ። ሌላ ችግር ይፈጥራል፤ ይሄ እያዛል። የኤርትራ መንግሥት አይኖርም፤ የኤርትራ መንግሥት በማይኖርበት ጊዜ ምንድን ነው ሊመጣ የሚችለው? አይኖርም፣ አዎ አይኖርም፤ በራሱ ይጠፋል፣ አይኖርም። ጦርነት አይደለም እንዴ? አሁን እኮ ጦርነት በሚሆንበት ጊዜ... look፣ ደጀን እና ፍሮንት የሚባል ነገር የለም፤ በዚህ ዘመን የሚፈጠር ጦርነት ደጀን እና ግንባር የሚባል…
Read the full story at wasulife ↗