"የኦርቶዶክስ ክርስትና እስከ ዘጠኙ ቅዱሳን መምጣት ድረስ የሕዝብ እምነት አልነበረም፤ የቤተ-መንግሥት ብቻ ነበር" የሚለው ተረክ እውነት ነውን?

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-06 14:45:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የኦርቶዶክስ ክርስትና እስከ ዘጠኙ ቅዱሳን መምጣት ድረስ የሕዝብ እምነት አልነበረም፤ የቤተ-መንግሥት ብቻ ነበር" የሚለው ተረክ እውነት ነውን? በዚህ ቪዲዮ፣ በቅርቡ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ለተነሱ ውዝግቦች ታሪካዊ፣ አርኪኦሎጂያዊ እና የሳንቲም ጥናቶችን (Numismatics) ዋቢ በማድረግ የቀረበ ሚዛናዊ ምላሽ ይዘንላችሁ ቀርበናል። https://youtu.be/V6s1GBdHDiE

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]