የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ከጠዋቱ 3:00-10:00 👉ገርጂ ኮንዶሚኒየም፣ ገርጂ ተወካዮች ምክርቤት መኖሪያ ፣ ሰንሻይን ሪልስቴት ፣ አየር መንገድ በቀራኒዮ፣ በአሸዋ ሜዳ፣ በጦቢያ፣ በካጂማ፣ በመሐል ከተማ፣ በዓለሙ ማደያ ፣ በጎርአርባ እና አካባቢው፣ 👉 በገላን መኖሪያ ቤቶች፣ በገመዳ ማህበር፣ በስላሴ ወሌ፣ በአባበ ጀርባ፣ በለገዲማ በባቡር ሐዲድ፣ በሲዳሞ አዋሽ፣ በገንደ ቆሬ እና አካባቢው፣ 👉 በአቃቂ ኬላ፣ በገላን ኢንዱስትሪ መንደር፣ በወሰርቢ፣ በበላይነህ ክንዴ፣ ካፍ ማደያ ፣ በቱሉ ዲምቱ ማኅበር ቤቶች፣ በቱሉ ዲምቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በቱሉዲምቱ አርሴማ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 👉ጣፎ፣ክብር ደመና፣ሰላም ቪሌጅ፣ጣፎ ገብርኤል፣ጋሪ ረታ፣…
Read the full story at zena24now ↗