የአዲስ ስታንዳርድ ዋና አዘጋጅ  እገታ፣ ድብደባ እና እስር እንደደረሰበት  አስታወቀ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-06 16:09:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ ስታንዳርድ ዋና አዘጋጅ እገታ፣ ድብደባ እና እስር እንደደረሰበት አስታወቀ የአዲስ ስታንዳርድ ባለቤት Jakenn Publishing Plc እንዳስታወቀዉ ዋና አዘጋጅ ዮናስ ከድር በመንግሥት የሥለላ ኃይላት ከመታገቱ በተጨማሪ ተደብድቧል፤ ተንገላትቷል፤ ታስሯልም። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የኩባንያዉን መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበዉ ዋና አዘጋጅ ዮናስ ከድር ከተፈፀመበት አካላዊና መንፈሳዊ ጉዳት ሌላ ኩባንያዉና ራሱ ዮናስ የሚገለገልባቸዉ መሣሪያዎች ተወስደዋል። ኩባያዉ ከነበረበት ሕንፃ እንዲወጣ መታዘዙን አስታዉቋልም። ዮናስ ከድር ቅዳሜ ሐምሌ 25 ምሽት በደኅንነት ሰዎች መታገቱን፣ አካላዊ ጥቃት እንደደረሰበትና 24 ሰዓታት ለሚጠጋ ጊዜ የተራዘመ ምርመራ እንደተካሄደበት መናገሩን ኩባንያው አስታውቋል። ኩባንያው እንዳለው ዮናስ የሲቪል ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በኃይል እንደያዙት በጽሁፍ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]