የሽያጭ ባለሙያ

HAHUJOBSneutral2026-11-02 06:21:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሽያጭ ባለሙያ #efoy_nanny_and_housekeeping_training_center #business #Addis_Ababa 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የአዳዲስ ደንበኞችንና የሥልጠና ተመዝጋቢዎችን መፈለግና ማስመዝገብ - የእፎይን የሞግዚትና የቤት አያያዝ ሥልጠናዎችን ማስተዋወቅ - ከደንበኞችና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር - የወርሃዊ የሽያጭና የተመዝጋቢዎች ግብን ማሳካት - የደንበኞችን ፍላጎትና ጥያቄ በመረዳት ተገቢ የሆኑ አገልግሎቶችን መጠቆም - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የዕለታዊና ወርሃዊ የሽያጭ እንቅስቃሴዎችን መመዝገብና ሪፖርት ማቅረብ Quanitity Required: 5 Minimum Years Of…

Read the full story at hahujobs ↗
AdYour ad here[email protected]