ከባድ ነገር እየመጣ ነው‼

WASULIFEneutral2026-08-06 16:29:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከባድ ነገር እየመጣ ነው‼ የፌደራሉ መንግስት ህውሃት ወደ ዳግም ጦርነት ለመግባት ጫፍ መድረሳቸው እየተነገረ ነው‼ አሁን ላይ ሁለቱም ወታደራዊ ዝግጅትና የኃይል ንቅናቄ እያደረጉ መሆኑን ትናንት የአውሮጳ የሰላም ተቋምና የዓይን ምስክሮች ገልፀዋል። ሁለቱም ወገኖች :- 📌በምዕራብ ትግራይ፣ 📌በአፋርና 📌በአማራ አዋሳኝ ወሰኖች ላይ ወታደሮችና ምሽጎችን እያስፋፉ በመሆናቸው ሌላ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት አይሏል። ህውሃት የጊዜያዊ አስተዳደሩን ባፈረሰበት ሚያዚያ ወር ከግንቦት ጀምሮ ደመወዝ እንደማይኖር ለክልሉ ሰራተኞች አሳውቆ ነበር።ሆኖም ግን የፌደራሉ መንግስት እስካሁን ድረስ የትግራይ የመንግስት ሰራተኞችን ደመወዝ:የክልሉ የጤና የትምህርትና የግብርና በጀቶችን ሳያቋርጥ እየላከ መሆኑ ታውቋል።ይሄ ህዝብ ማስቀደም በመሆኑ መልካም ነው።ነገር ግን ወዲህ ደግሞ የጦርነት ድግስ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]