የመንግሥት ገቢን ያሳጡ 91 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ::

ADDIS_NEWSneutral2026-08-06 16:36:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመንግሥት ገቢን ያሳጡ 91 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ:: እንደ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ዘገባ መሠረት፣ የመንግሥትን ገቢ በሚያሳጡ እና የሙስና አሰራር በሚዘረጉ የገቢዎች እና ጉምሩክ አካላት ላይ በተካሄደ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ የህግ ማስከበር እርምጃ ተወስዷል። በህገ-ወጥ ተግባሩ ከተለዩ 109 ተጠርጣሪዎች መካከል 91 ያህሉ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል። ተጠርጣሪዎቹ የፈጸሟቸው ህገ-ወጥ ድርጊቶች በተደረገው ክትትልና ምርመራ መሠረት፣ ተጠርጣሪዎቹ ተቋማዊ ኃላፊነታቸውን በመጠቀም የሚከተሉትን ከባድ የሙስና እና የታክስ ማታለል ወንጀሎች ሲፈጽሙ ተይዘዋል፡ 1. ለግል ጥቅም ሲሉ የታክስ ውሳኔዎችን አዛብተው በመወሰን የመንግሥት ገቢ እንዲቀንስ አድርገዋል። 2. ህጋዊ መሰረት የሌላቸውን እና ህገ-ወጥ ሐሰተኛ ደረሰኞችን በስርዓቱ ውስጥ በማካተት የታክስ ማሸሽ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]