ሰበር ዜና‼️ መንግሥት ሙስናና ሕገ-ወጥነትን ለመግታት ጠንካራ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-06 17:14:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና‼️ መንግሥት ሙስናና ሕገ-ወጥነትን ለመግታት ጠንካራ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ። የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ እንዳሉት፣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ለማደናቀፍ እና የሀገር ሀብትን ለመመዝበር የሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ የተቀናጀ የሕግ ማስከበር እርምጃ ተወስዷል። በተካሄዱት ኦፕሬሽኖች በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በቤቲንግ፣ በማዕድን፣ በነዳጅ፣ በገቢዎችና ጉምሩክ፣ በኤሌክትሪክ ኃይል፣ በሰዎች ዝውውር እና በሌሎች ዘርፎች የተሳተፉ በርካታ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ የሕግ እርምጃ ተወስዷል። በተለይም በገቢዎችና ጉምሩክ ዘርፍ 109 ተጠርጣሪዎች ተለይተው ከእነሱ ውስጥ 91 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገልጿል። መንግሥት ሙስናንና ሌብነትን ለማጥፋት ዘመናዊ የአሠራር ሥርዓቶችን በመዘርጋት…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]