የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን

SAGETRAININGINSTITUTEneutral2026-08-07 03:02:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን ቅዳሜ እና እሑድ (ከነሐሴ 02-03/2018 ዓ.ም) ከጠዋቱ 02:00-12፡00 ሰዓት በሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ኢንቴሪየር ዲዛይን፣ ፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ እና ሲኒማቶግራፊ፣ ጋዜጠኝነት፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ መሰረታዊ ኮምፒውተር፣ድረ -ገፅ ግንባታ እና የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ትምህርቶች ሲሰለጥኑ የቆዩ ተማሪዎች የመጨረሻ ፕሮጀክታቸውን ያቀርባሉ። ሰልጣኞች በየዕለቱ በፈረቃ መመረቂያ ፕሮጀክቶቻቸውን የሚቀርቡ ሲሆን፤ እነዚህን የተመራቂ ተማሪዎቻችንን የምረቃ ስራዎች በፒያሣ ኤልያና ሆቴል በሚገኝው ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተገኝተው እንዲያዩ እና አስተያየትዎን እንዲያካፍሉን ጋብዘንዎታል። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755…

Read the full story at sagetraininginstitute ↗
AdYour ad here[email protected]