ምክክሩ ዳያስፖራው የሀገር የባለቤትነት ስሜቱን እንዲያጠናክር አድርጓል ተመካካሪ ዳያስፖራዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ዳያስፖራው በሀገሩ ጉዳይ ላይ የመገለል ሳይሆን የባለቤትነት ስሜት እንዲሰማው አድርጓል አሉ የምክክሩ ተሳታፊ ዳያስፖራዎች ተመካካሪ ዳያስፖራዎቹ ምክክሩ በልዩነት ውስጥ አንድነትን በማምጣት ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግራት ተናግረዋል እንዲሁም ሀገርን በመጥላትና ውጭ ሆነው ጸረ ሀገር ሀሳብ በሚወረውሩ ጥቂት ጽንፈኛ አካላት ከ10 ሚሊየን በላይ የሆነውና እንደ 8230 The post ምክክሩ ዳያስፖራው የሀገር የባለቤትነት ስሜቱን እንዲያጠናክር አድርጓል 8211 ተመካካሪ ዳያስፖራዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗