ምክክሩ በጋራ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየታየበት ነው- ተመካካሪዎች
አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በጋራ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየታየበት ነው አሉ ተመካካሪዎች የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መካሄዱን ቀጥሏል በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ 4 ሺህ ተመካካሪዎች በስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ዙሪያ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ጥልቅና አሳታፊ ምክክር እያካሄዱ ይገኛል ጉባኤው 8230 The post ምክክሩ በጋራ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየታየበት ነው- ተመካካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗