በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ኤርትራን ጨምሮ የቀጣናው ሀገራት ይጠቀማሉ ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ
አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ኤርትራን ጨምሮ የቀጣናው ሀገራት ይጠቀማሉ አለ ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ ኢዩኤል ዮሐንስ በኤርትራ ዴሞክራሲና ፍትህ እንዲሰፍን የሚሰራ ሰማያዊ ማዕበል የተሰኘ ተቋም መስራች ሲሆን ተቋሙ የኤርትራ ህዝብ የሚፈልገው ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ትውልደ ኤርትራውያን እና ከሌሎች ባለድርሻዎች ጋር 8230 The post በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ኤርትራን ጨምሮ የቀጣናው ሀገራት ይጠቀማሉ 8211 ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗