የኢትዮጵያ የልማት ጥያቄና የግብጽ ኢ-ፍትሐዊ አቋም
አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከተመረቀ ወዲህ በዓባይ ውኃ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ዙሪያ አዲስ ምዕራፍ የተከፈተ ቢሆንም ግብፅ የቅኝ ግዛት ስምምነቶችን መነሻ በማድረግ የምታንጸባርቀው ብቻዬን ልጠቀም የሚለው አቋሟ አሁንም ድረስ ቀጥሏል በአሜሪካ የፍሎሪዳ የውኃ ሀብት ተመራማሪና የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዓለም አቀፍ የምሁራን ጥምረት አባል የሆኑት ጥሩሰው አሰፋ (ዶር) ከፋና 8230 The post የኢትዮጵያ የልማት ጥያቄና የግብጽ ኢ-ፍትሐዊ አቋም appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗