የትግራይን ሕዝብ ከሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን መታደግ ይገባል የቀድሞ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች

WELCOMEneutral2026-08-07 06:21:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመጣስ እና ኢትዮጵያን ለማዳከም ከውጭ ኃይሎች ጋር በማበር የትግራይን ሕዝብ ዳግም ወደ ጦርነት አዘቅት ለመክተት እየሠራ ይገኛል አሉ የቀድሞ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ህገ ወጡ ቡድን ከሕገ-መንግሥቱ ውጭ የጦርነት ክተት በማወጅ ወጣቶችን እያስገደደ በመመልመል ላይ መሆኑንም አጋልጠዋል የቀድሞው የጦር ኃይሎች ጠቅላይ 8230 The post የትግራይን ሕዝብ ከሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን መታደግ ይገባል 8211 የቀድሞ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]