ኢዮብ ተካልኝ (ዶር) በፋግታ ለኮማ ወረዳ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራን አስጀመሩ

WELCOMEneutral2026-08-07 06:21:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶር) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ ነቸላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል ኢዮብ ተካልኝ (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ የአርሶ አደሩን ሁለንተናዊ የአኗኗር ዘይቤ በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው ፕሮግራሙ በከተማና ገጠር 8230 The post ኢዮብ ተካልኝ (ዶር) በፋግታ ለኮማ ወረዳ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራን አስጀመሩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]