ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በጥራት ማጠናቀቅ የመደመር መንግሥት ባህልና መገለጫ ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

WELCOMEneutral2026-08-07 06:21:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

160 አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን መሠረተ ልማት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ምሰሶ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ዛሬ የተመረቀው የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል የአየር መንገዳችን ደማቅ የስኬት ጉዞ ማሳያ ነው ብለዋል 8230 The post ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በጥራት ማጠናቀቅ የመደመር መንግሥት ባህልና መገለጫ ነው 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]