የባሕር ዳር ከተማን ገቢ ለማሳደግ ሰላምን ማጽናት አስፈላጊ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 30 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የባሕር ዳር ከተማን ገቢ ለማሳደግ ሰላምን ማጽናት አስፈላጊ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱን ተርሚናል መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት በባሕር ዳር ከተማ የተከናወነው የኮሪደር ልማት ስራ ከተማዋን የሀብት 8230 The post የባሕር ዳር ከተማን ገቢ ለማሳደግ ሰላምን ማጽናት አስፈላጊ ነው 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗