የሀሳብ ፍትጊያ የምክክር ጉባኤው ሂደት እንጅ ውድቀት አይደለም።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-07 06:27:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀሳብ ፍትጊያ የምክክር ጉባኤው ሂደት እንጅ ውድቀት አይደለም። ቀደምት ኢትዮጵያውያን በጎ ነገርን የሚያውክ ወይም የሚበክል ሰው ባለበት ኹሉ ሰላም እና ስምምነትን ማምጣት ከባድ መኾኑን ለማስገንዘብ "በጥባጭ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል" በማለት ከአጥፊ ሰዎች መራቅ ለሰላም እና ለስምምነት ወሳኝ መኾኑን ያስገነዝባሉ። አባባሉ የኢትዮጵያውያን የኾነ፤ ኢትዮጵያንም በአግባቡ የሚገልጻት ኾኖ አናገኘዋለን። ሰላም እና አንድነቷን አስጠብቃ ወደ ኹለንተናዊ ዕድገት ለመሻገር በምታደርገው የረጅም ዓመታት ጉዞዋ መንገዷ ላይ የሚቆሙ ደንቀራዎች አያጧትም። እነዚህ ታሪካዊ ፈተናዎች ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ከመቀጠል ባያግዷትም ሰላሟን በማደፍረስ፣ አንድነቷን በማናጋት እና የኢኮኖሚ ዕድገቷን ወደ ኋላ በመጎተት በሚገባት ልክ እንዳታድግ ሲያደርጓት ለዘመናት ዘልቀዋል። ከፍተኛ ዋጋም አስከፍለዋታል። እነዚህ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]