የሕገ ወጡ ህወሓትን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና ልንታገለው ይገባል ከቡድኑ አፈና ሸሽተው የመጡ ወጣቶች
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕገ ወጡ ህወሓትን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና ልንታገለው ይገባል አሉ ከቡድኑ ግፍና አፈና ሸሽተው የመጡ የትግራይ ክልል ተወላጅ ወጣቶች ወጣቶቹ የታሪካዊ ጠላቶች ተላላኪ የሆነውን ሕገ ወጡን የሕወሓት ቡድን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና የትግራይ ሕዝብና ወጣቶች አጥብቀው ሊቃወሙትና ሊታገሉት እንደሚገባ ገልጸዋል ሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን በአሁኑ ወቅት ከኢትዮጵያ ታሪካዊ 8230 The post የሕገ ወጡ ህወሓትን የጦርነት ቅስቀሳና አፈና ልንታገለው ይገባል 8211 ከቡድኑ አፈና ሸሽተው የመጡ ወጣቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗