በአክሱም ከተማ የ2 ዓመት ህፃን ልጅ አፍነው ማስለቀቂያ ገንዘብ የተቀበሉት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-08-07 06:49:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአክሱም ከተማ የ2 ዓመት ህፃን ልጅ አፍነው ማስለቀቂያ ገንዘብ የተቀበሉት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ የአካባቢው ነዋሪ የሆነውን የሁለት ዓመት ህፃን ሰሎሞን ግደይን በማገት የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ19 ዓመት ፅኑ እስራት እና በ300 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ መወሰኑን ብስራት ሬዲዮ ከማዕከላዊ ዞን ፖሊስ መምሪያ ያገኘው መረጃ ያሳያል። የዞኑ ማዕከላዊ ፍርድ ቤት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ ወንጀሉን በሽርክና የፈፀሙት የመጀመሪያው ተከሳሽ ፀጋዘአብ ገብረሄር እና ሁለተኛ ተከሳሽ ማሙ ገብረሂወት እንዲሁም ባለቤታቸው በወንጀል አዋጅ ድንጋጌ መሠረት ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው የእስራት እና የገንዘብ ቅጣት እንዲጣልባቸው ተደርጓል። ተከሳሾቹ ባለፈው ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]