ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የአካል ጉዳተኞችን ፍትሐዊ ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-07 06:54:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ የአካል ጉዳተኞችን ፍትሐዊ ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ባለው የምክክር ሂደት ውስጥ የአካል ጉዳተኞች መካተት የሂደቱን አሳታፊነት እና ሙሉነት እንደሚያረጋግጥ የደብረ ታቦር አካል ጉዳተኞች ማኅበር አስታውቋል። ማኅበሩ ተወካዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በመላክ ንቁ ውይይት እያደረገ እንደሚገኝ የማኅበሩ ሠብሣቢ ብሩ ቸኮለ ተናግረዋል። ሂደቱ በፖለቲካው ዘርፍ በአመራርነት ሚና፣ በኢኮኖሚው የባለቤትነት እና የተጠቃሚነት ዕድልን ከመፍጠር እንዲሁም ማኅበራዊ ፍትሕን ከማረጋገጥ አኳያ የጎላ ለውጥ ያመጣል የሚል ከፍተኛ ተስፋ መጣሉን ጠቁመዋል። በደብረ ታቦር አካል ጉዳተኞች ማኅበር የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካቶ ትግበራ ባለሙያ ቃልኪዳን ፈረደ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ በቁጥር ብቻ የሚወሰን መኾን የለበትም ብለዋል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]