የኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትና አቅም ግንባታ ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው ቤኒን

WELCOMEneutral2026-08-07 07:33:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሳይበር ደህንነት እና አቅም ግንባታ ያስመዘገበችው ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው አሉ የቤኒን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ኢኖቬሽን ሚኒስትር ማሁና አክፕሎጋን (ዶር) በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ልማትና የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ካከናወነቻቸው ሥራዎች ተሞክሮ ለመጋራት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር 8230 The post የኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትና አቅም ግንባታ ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው 8211 ቤኒን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]