አሽከርካሪው የመብራት ምሰሶ ገጭቶ 1 ሚሊዮን ብር ተቀጣ‼
አሽከርካሪው የመብራት ምሰሶ ገጭቶ 1 ሚሊዮን ብር ተቀጣ‼ 📌ፖሉንም አሰርቶ ነው የተቀጣው‼ በአርባምንጭ ከተማ በኮሪደር ልማት የተተከለ ስማርት የመብራት ምሰሶ በመግጨት ጉዳት ያደረሰ አሽከርካሪ ፖሉን ወደ ነበረበት እንዲመልስና 1 ሚሊዮን ብር እንዲቀጣ መደረጉን የከተማዋ ደንብ አስከባሪ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ሰራዊት ገዛኸኝ እርምጃው የተወሰደው ከትራፊክ ፖሊስና ከሕዝብ በተገኘሁበት ጥቆማ መሆኑን ገልጸው፤ የሕዝብ ሀብት የሆኑ የኮሪደር ልማት መሠረተ ልማቶችን መጠበቅ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው ብለዋል ሲል መረጃውን ያጋራው የከተማው ኮሙኒኬሽን ነው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ…
Read the full story at wasulife ↗