"ኑ ቡና እንጠጣ" የተሰኘ ባህልን እና እሴትን በከተሞች ጎዳና ላይ የሚያስተዋውቅ ሀገር አቀፍ ጉዞ ሊያደርግ ነው

ZENA24NOWneutral2026-08-07 07:43:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ኑ ቡና እንጠጣ" የተሰኘ ባህልን እና እሴትን በከተሞች ጎዳና ላይ የሚያስተዋውቅ ሀገር አቀፍ ጉዞ ሊያደርግ ነው የኢትዮጵያን የተደበቁ ባህላዊ እሴቶች፣ የቡና ዓይነቶች እና የባህል ምግቦችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስተዋወቅ ያለመ ጉዞ ሊጀመር መሆኑን ኪን ኢትዮጵያ አስተውቋል። የኪን ኢትዮጵያ እና የኮንታ ቡና መስራች ድምፃዊ ወንድዬ አበበ ወይም በሙያ ስሙ ወንድዬ ኮንታ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገረው የኢትዮጵያን የቡና እና የምግብ ባህል የበለጠ ለማስፋፋት የታቀደው የጉዞ መርሃ ግብር ከቀናት በኋላ የመጀመሪያውን ዙር ይጀመራል። በቀጣይም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከህዝብ ግንኙነት አምባሳደሮች ጋር በመተባበር በየኢምባሲዎቹ የቡና እና የቡና ቅጠል ምርቶችን የማስቀመስ ስራ ይሰራል። ይህም የኢትዮጵያ ምርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ ይረዳል የተባለ ሲሆን በጋራ ለመስራትም…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]