ጦርነት ከተጀመረ የኤርትራ መንግስት አይኖርም፤ ይቀየራል - ባጫ ደበሌ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-08-07 07:50:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጦርነት ከተጀመረ የኤርትራ መንግስት አይኖርም፤ ይቀየራል - ባጫ ደበሌ‼️ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ መንግስት ፋፃሜ ይሆናል ሲሉ አስጠነቀቁ። ባጫ በቀጠናው መንግስት ይቀየራል ጂኦግራፊ ይቀየራል ሲሉ የጦርነቱን ውጤት ተንብየዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተወሰነ ድንበር የለም ያሉት ባጫ፣ እሱም ራሱ ችግር ይፈጥራል ነው ያሉት። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ጦርነት ከተጀመረ ግንባር እና ደጀን አይኖርም ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ባጫ ይህን አስተያየት የሰጡት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ውጥረት በተነገሰበት ወቅት መሆኑ አነጋጋሪ ሁኗል። የቀድሞው የጦር አመራር የአሁኑ ዲፕሎማት ይህን ሁሉ ዛቻ መሰል አስተያየት ከሰጡ በኋላ ግን አያስፈልግም ብለዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]