ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግሥት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግስት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው አለ ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ ሰማያዊ ማዕበል የተሰኘ ዴሞክራሲና ፍትህ በኤርትራ እንዲሰፍን የሚሰራ ተቋም መስራች የሆነው ኢዩኤል ዮሐንስ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረገው ቆይታ ህገ ወጡ የህወሀት ቡድን ያደራጀው ጽምዶ የተሰኘው ጥምረት የስልጣን ጥመኞችን ጥቅም ማስጠበቂያ ነው ብሏል ስብስቡ የህዝብ 8230 The post ጽምዶ የአምባገነኑ የኤርትራ መንግሥት መጠቀሚያ መሳሪያ ነው 8211 ኤርትራዊው የማህበረሰብ አንቂ ኢዩኤል ዮሐንስ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗