ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ የህዝብ ሀብት ምዝበራ‼
ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ የህዝብ ሀብት ምዝበራ‼ በፌዴራል ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተፈጸመ የህዝብ ሀብት ዘረፋ ጋር ትስስር አላት የተባለችው ኢክራም አማን በተባለች ተጠርጣሪ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ከ30 ሚሊዮን 840 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ጉዳዩን በተመለከተ አስተያየት ሰጪዎች፣ የተመዘበደውን የህዝብ ሀብት ሙሉ በሙሉ ለማስመለስ የባለስልጣናቱ መኖሪያ ቤቶችና የቅርብ አጋሮቻቸው የባንክ ሂሳቦች በጥልቀት ሊፈተሹ እንደሚገባ በመጠቆም ላይ ናቸው። በተጨማሪም ከባለስልጣናቱ ጋር በጥቅም ትስስር በተለያዩ ግለሰቦች ስም የተሸሸገ ተጨማሪ የህዝብ ሀብት ሊኖር እንደሚችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
Read the full story at wasulife ↗