በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼

WASULIFEneutral2026-08-07 08:38:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼ ​ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ባምባሲ ከተማ ከማህበረሰቡ ወግ፣ ባህልና እምነት ያፈነገጠ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ፈፅመዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማው አስተዳደር ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። ​ታደለ እናውጋው እና በፀሎት እንየው የተባሉት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ከማህበረሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ግለሰቦቹ የእምነት ቃላቸውን መስጠታቸውንና ፖሊስ ምርመራውን እያጣራ እንደሚገኝ ታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]