የሳይበር ጥቃቶች በታዳጊዎች ላይ እየበዙ ነው!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-07 08:45:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሳይበር ጥቃቶች በታዳጊዎች ላይ እየበዙ ነው! ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/12/18 ዓ.ም (አሚኮ) የበይነ መረብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በሕፃናት እና ታዳጊዎች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች እየበዙ ነው። በኢትዮጵያ ከ3መቶ ሺ በላይ የሚጠጉ ታዳጊዎች የመስመር ላይ ብዝበዛ እና ጥቃቶች ሰለባ መኾናቸውን ኢንሳ ከወራት በፊት ባወጣው መረጃ ጠቁሟል። የጥቃቶቹ አይነቶች፦ #በኢንተርኔት አማካኝነት የሚፈጸም የሕፃናት ማታለል (Cyber Grooming)፦ የሳይበር አዳኞች የሕፃናትን አቻ ዕድሜ በመምሰል፣ የሐሰት ወዳጅነት በመመሥረት እና እንዲታመኑ በማድረግ ሚስጥራቸውን ተቀብለው ለወሲባዊ ብዝበዛ የሚያዘጋጁበት አደገኛ ስልት። #ሴክስቶርሽን (Sextortion)፡ አጥቂዎች ከልጆች ያገኙትን የራቁት ወይም ወጣ ያሉ ምስሎችን ተጠቅመው "የፈለግኩትን ካላደረጋችሁ ምስሉን እበትነዋለሁ" በማለት ታዳጊዎችን ለከፋ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]