መገናኛ ብዙሃን በኮፕ 32 ጉባዔ ወቅት የኢትዮጵያን ገጽታ በሚገባ ለማሳየት ሊሰሩ ይገባል አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ

WELCOMEneutral2026-08-07 08:58:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ወቅት የኢትዮጵያን ክብርና ገጽታ ለማሳየት በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ አገልግሎቱ ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 ጉባዔ እያደረገች ባለው ዝግጅትና በሚጠበቁ ሥራዎች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ጋዜጠኞች ሥልጠና እየሰጠ ነው አቶ ተስፋሁን 8230 The post መገናኛ ብዙሃን በኮፕ 32 ጉባዔ ወቅት የኢትዮጵያን ገጽታ በሚገባ ለማሳየት ሊሰሩ ይገባል 8211 አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]