በሙስሊሞች ላይ ጥላቻ በማቀንቀን የሚታወቁት የአሜሪካው ኮንግረስ አባል አንዲ ኦግልስ በሪፐብሊካን ፓርቲ ምርጫ ተሸነፉ
በሙስሊሞች ላይ ጥላቻ በማቀንቀን የሚታወቁት የአሜሪካው ኮንግረስ አባል አንዲ ኦግልስ በሪፐብሊካን ፓርቲ ምርጫ ተሸነፉ እስልምናን የሚቃወሙ ንግግሮችን በመናገር የሚታወቁት የአሜሪካው ኮንግረስ አባል አንዲ ኦግልስ፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋፋቸውን ቢሰጧቸውም በቴነሲ ግዛት በተካሄደው የሪፐብሊካን ፓርቲ የመጀመሪያ ዙር ምርጫ ተሸንፈዋል።ኦግልስ ሐሙስ ዕለት ለግዛቱ በቀድሞ የግብርና ኮሚሽነር ቻርሊ ሃቸር ተሸንፈዋል፡፡ የትራምፕ ድጋፍ አግኝተዉ በሪፐብሊካን ፓርቲ የምርጫ ውድድር ውጤት ያልቀናቸዉ ያልተለመደ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል። አሸናፊው ሃቸር ራሳቸዉን የትራምፕ ደጋፊ አድርገዉ አቅርበዉ ነበር፡፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ሐሙስ ዕለት ኦግልስን በማመስገን፣ በስልጣን ላይ ላለው እጩ "ሙሉ እና አጠቃላይ ድጋፋቸውን" ሰጥተዋል። ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነው ድምፅ ተቆጥሮ ሲያበቃ፣…
Read the full story at zena24now ↗