አዲሱ የቁልፍ መሠረተ ልማቶች ደህንነት አዋጅ የሳይበር ምህዳሩን ለማጠናከር ወሳኝ ማዕቀፍ ነው
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የቁልፍ መሠረተ ልማቶች ደህንነት አዋጅ የሳይበር ምህዳሩን ለማጠናከር ወሳኝ ማዕቀፍ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ዋና ዳይሬክተሯ የአዋጁን መፅደቅ አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል በመግለጫቸውም አዋጁ የኢትዮጵያን የሳይበር ምህዳር በአስተማማኝ መሠረት ለመገንባትና የዲጂታል እምነትን ለማስፈን የተነደፈ ታሪካዊ የሕግ 8230 The post አዲሱ የቁልፍ መሠረተ ልማቶች ደህንነት አዋጅ የሳይበር ምህዳሩን ለማጠናከር ወሳኝ ማዕቀፍ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗