የከተማችንን የስሉጥ ከተማ ግንባታ በተመለከተ ለቤኒን ልዑካን ልምድ አካፍለናል ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቤኒን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኢኖቬሽንና ፈጠራ ሚኒስትር ማሁና አክፕሎጋን ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የልዑካን ቡድኑን ተቀብለን በከተማችን እየተገበርነው ያለውን የስሉጥ ከተማ (Smart City) ግንባታ በተመለከተ ልምድ አካፍለናል ብለዋል በተለይም በዋና ዋና ግቦች ለስኬቶቻችን መሰረት የሆኑት 8230 The post የከተማችንን የስሉጥ ከተማ ግንባታ በተመለከተ ለቤኒን ልዑካን ልምድ አካፍለናል 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗