ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል

WELCOMEneutral2026-08-07 09:26:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወዳዳሪዎች አስደናቂ ብቃት የጀመረው ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል የሙዚቃ ባለሙያዎችን የሙዚቃ ወዳጆችን እና መድረክ ያጡ ባለተሰጥኦ ድምፃውያንን በአንድ ያገናኘው ፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃውያን ውድድር ያለማቋረጥ ለ7 ዓመታት ተጉዟል በነገው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ስራቸውን በማቅረብ 8230 The post ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]