ኤርትራ ወደ ጦርነቱ ልትገባ እንደሆነ ተገለጸ፤ የጋራ መድረክ ስብሰባ በውዝግብ መበተኑ ተሰማ‼
ኤርትራ ወደ ጦርነቱ ልትገባ እንደሆነ ተገለጸ፤ የጋራ መድረክ ስብሰባ በውዝግብ መበተኑ ተሰማ‼ ኤርትራ ወደ ጦርነቱ ለመግባቷ ማረጋገጫ መስጠቷን ከሻዕቢያ ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳላቸው የሚነገረላቸው የትህነግ መስራቹ ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን በጋራ መድረክ ስብሰባ ላይ አስታወቁ። በስብሰባው የመረጃ ልውውጥ ወቅት የቀረበውን ይህን መረጃ ተከትሎ፣ በአቶ ጂሬኛ እና በአቶ ነዓምን መካከል በተፈጠረ አለመግባባትና ጸብ ሳቢያ ስብሰባው ሊበተን ችሏል ነው የተባለው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗