ከአየር ብክለት ጋር የተነጻጸረው የሜታ አደጋ፡ ኩባንያው የ567 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተጥሉበታል
ከአየር ብክለት ጋር የተነጻጸረው የሜታ አደጋ፡ ኩባንያው የ567 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ተጥሉበታል የቴክኖሎጂው ግዙፍ ኩባንያ ሜታ በልጆች ደኅንነት ላይ የደቀነውን አደጋ ባለማስጠንቀቁ በኒው ሜክሲኮ ፍርድ ቤት ተጨማሪ 567 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍል ተበየነበት። ይህ ውሳኔ ከዚህ ቀደሙ ጋር ሲደመር የሜታን ጠቅላላ ቅጣት 942 ሚሊዮን ዶላር ያደርሰዋል። የጉዳዩ ዳኛ ሜታን ይዘቶችን ከሚሸቅጥ ፋብሪካ ጋር በማነጻጸር፤ የማኅበራዊ ሚዲያው ጫና እንደ አየር ብክለት መገታት እንዳለበት ተናግረዋል። ይዘቶቹ ልጆችን ለሥነ ልቦና ጫና እና ለወሲብ ብዝበዛ የሚያጋልጡ መሆናቸውንም አክለዋል። በሌላ በኩል ፌስቡክ እና ኢንስታግራምን የሚያስተዳድረው ሜታ ውሳኔውን እንደማይቀበለውና ይግባኝ እንደሚል ገልጿል። “ታዳጊዎችን በመጠበቅ ረገድ ባለን ሚና እንኮራለን” ያለው ኩባንያው፣ እውነታውን የሚያንሸዋርር…
Read the full story at addis_news ↗