የብሔራዊ ባንክ ዕርምጃ ወሰደ‼

WASULIFEneutral2026-08-07 10:01:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብሔራዊ ባንክ ዕርምጃ ወሰደ‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰቱ ችግሮችን ሲመረምር ቆይቶ ባገኘው የምርመራ ውጤት መሠረት ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ። ከውሳኔዎቹም መካከል፡- 📌 ብሔራዊ ባንክ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ የግሎባል ባንክ ፕሬዚዳንት ተስፋዬ ቦሩ (ዶ/ር) በየትኛውም የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ለአምስት ዓመታት እንዳይሠሩ አግዷል። 📌 ብሔራዊ ባንክ ዕግዱን ከመጣሉ አስቀድሞ የግሎባል ባንክ ቦርድ ግለሰቡን ከፕሬዚዳንትነት ያነሳቸው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ዶ/ር ተስፋዬ በአገር ውስጥ አይገኙም። 📌 ብሔራዊ ባንክ በባንኩ ውስጥ የተፈጠሩ ችግሮችን መሠረት በማድረግ የባንኩን የቦርድ አባላት ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]