የአሜሪካ ተመራማሪዎች አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) በመጠቀም አዳዲስ ቫይረሶችን ፈጠሩ

ZENA24NOWneutral2026-08-07 10:02:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ ተመራማሪዎች አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን (AI) በመጠቀም አዳዲስ ቫይረሶችን ፈጠሩ በተፈጥሮ ውስጥ የማይገኙ ቫይረሶችን ለመፍጠር ለመጀመሪያ ጊዜ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ጥቅም ላይ የዋለ ሲሆን የአሜሪካ ተመራማሪዎች በሰዉ ሰራሽ አስተዉሎት አዳዲስ ቫይረሶችን መፍጠራቸውን አስታውቀዋል። ይህ በሳይንስ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነው ስኬት ለህክምና እድገት ተስፋን የሚሰጥ ቢሆንም፣ በተመሳሳይ ጊዜ ግን ይህንን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሊያስከትል ስለሚችለው አደጋ ስጋትም ፈጥሯል። በ"ሳይንስ" ጆርናል ላይ በታተመው ጥናት ውጤት መሰረት፣ ከስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ከኤምአይቲ እና ሃርቫርድ የብሮድ ኢንስቲትዩትየተውጣጡ ተመራማሪዎች፤ ባክቴሪያን የሚያጠቁ ቫይረሶች አይነት የሆነውንና በተፈጥሮ የሚገኘውን "ፋጅ" እንደ መነሻ በመጠቀም በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አማካኝነት በሺዎች የሚቆጠሩ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]