የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-07 10:02:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሴጅ አርቲስተሪ ፕሮጀክት ቀን ቅዳሜ እና እሑድ (ነሐሴ 02 እና 03/2018 ዓ.ም) ከጠዋቱ 02:00-12፡00 ሰዓት በሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ኢንቴሪየር ዲዛይን፣ ፎቶግራፊ፣ ቪዲዮግራፊ እና ሲኒማቶግራፊ፣ ጋዜጠኝነት፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ መሰረታዊ ኮምፒውተር፣ ድረ-ገፅ ግንባታ እና የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ትምህርቶች ሲሰለጥኑ የቆዩ ተማሪዎች የመጨረሻ ፕሮጀክታቸውን ያቀርባሉ። እነዚህን የተመራቂ ተማሪዎቻችንን የምረቃ ሥራዎች በፒያሣ ኤልያና ሆቴል በሚገኝው ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተገኝተው እንዲያዩና አስተያየትዎን እንዲያካፍሉን ጋብዘንዎታል። የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]